Lamrot Abebaw

Followers (0)  Read (2)  Reviewed (4)   Rated (2)

Recent Activities

Lamrot Abebaw reviewed   ደስታን ፍለጋ by የአብፀጋ አምባው

    መፅሐፉ ለ ዲጅታል ሕትመት ከመብቃቱ በፊት ጓደኛዬ( ደራሲው) በ PDF የማንበብ ጥላቻን በሚቀርፍ መልኩ Edit እንዳደርግለት ሰጥቶኝ አንብቤዋለሁ። ሕፃኑ ማሙዬ ፣ ዕቴሜቴ ና ኧረ አምሳለ የተሰኙ የህፃናት መዝሙሮችን ወደ ታሪክነት የቀየረበት መንገድ እጅግ መሳጭ ነው ። አምሳለ የምትባለዋ ሰማያዊ ሻሽ የምታስረዋ አሮጊት ፤ ቁንጫ ቤተክርስቲያን ቆማ ስታስቀድስ... ወዘተ በጣም የጣመኝ ምዕራፍ ነው ። በዛ ላይ edit ስለተደረገ መፅሐፉን በዕጃችሁ ይዛችሁ የምታነቡት እንጂ ምኑም PDF አይመስላችሁም።

Lamrot Abebaw reviewed   ሚስጥራዊው ዓለም (ደስታን ፍለጋ ቁ.2) by የአብፀጋ አምባው

    በጣም ነው የተበሳጨሁት ። አልሚሪስ እስከ ሙታን ዓለም ድረስ ተከታትሎ ያቺን የዛር ውላጅ ይበቀላታል ብዬ አስቤ ነበር ። ታተይ ግን ስታሳዝን በታምሪያ የበቀል ጥም ምክንያት ዘላለማዊ ስቃይ ነው የምትሰቃዬው። ታንዛን ግን አጥፍቷል የጋኔል ጦርን መጥራት አልነበረበትም። ለዚህ ጥፋቱም የሚስጥራዊው ዓለም ጠባቂዎች እንደሚቀጡት አልጠራጠርም።