Followers (0)  Read (1)  Reviewed (1)   Rated (1)
Melkamsira Azanaw reviewed   ደስታን ፍለጋ by የአብፀጋ አምባው
    መጽሐፉ በ PDF እንደ መቅረቡ እንዲህ መሳጭና አጓጊ ይሆናል ብዬ አልጠበቅኩም ነበር። በተለይ ከክፍል ክፍል እየጨመረ የሚመጣው ልብ የማንጠልጠል ነገር በጣም ወጅጄለታለው። አንድ ደራሲ የራሱ የሆነ የአፃፃፍ መንገድ ይዞ ሲመጣ በጣም ደስ ይላል። የዚህ መጽሐፍ ደራሲም የእራሱ የሆነ የአፃፃፍ way መከተሉ፤ የታሪኮቹ አወቃቀር ፤የፈጠራ ክህሎቱ ፣ነገሮችን የሚመለከትበት መንገድ እጅግ አስደንቆኛል። በተለይ በተለይ በተለያዬ መልኩ የሚናውቃቸውን ታሪኮች የገጣጠመበት መንገድ ፤ ሀሳባዊ የሆኑ ትይንቶችን ቦታው ያለሁ እስክመስለኝ እንዲሰማኝ አርጎኛል። አሁን ባለንበት ጊዜ እንዲህ ያሉ ልቦለዶች በብዛት የተለመዱ አይደሉም።