Followers (0)  Read (0)  Reviewed (1)   Rated (1)
Dawit Debo reviewed   ደስታን ፍለጋ by የአብፀጋ አምባው
    እውነት ለመናገር የመጽሐፉ ደራሲ እንደኔ ብዙም የልብወለድ መጽሐፍትን የማንበብ ልምድ የሌላቸው ሰዎች እንኳን ለልብወለድ መጽሐፍት (fiction books) ያላቸው ፍቅር እንድጨምር በምያደርግ መልኩ ተከሽኖ የተዘጋጀ ድንቅ የአዕምሮ ልጁ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። እናም መጽሐፉን ሌሎችም እንዲያነቡት በደምብ አበረታታቸዋለሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለደራሲው (ለእጩ ዶክተር የአብፀጋ አምባው) ያለኝን አክብሮት፣ፍቅርና አድናቆት መለገስ እፈልጋለሁ።