Dibora

Followers (4)  Read (0)  Reviewed (1)   Rated (0)


Recent Activities


Dibora reviewed   ደስታን ፍለጋ by የአብፀጋ አምባው

    ሕፃኑ ማሙዬ ፣ ዕቴሜቴ ና ኧረ አምሳለ የተሰኙ የኢትዮጵያ የህፃናት መዝሙሮችን ወደ ታሪክነት የቀየረበት መንገድ እጅግ መሳጭ ነው ። አምሳለ የምትባለዋ ሰማያዊ ሻሽ የምታስረዋ አሮጊት ፤ ቁንጫ ቤተክርስቲያን ቆማ ስታስቀድስ... ወዘተ በጣም የጣመኝ ምዕራፍ ነው ።